ApkDownload

Ethiopian - የዶ/ር አብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች Ethiopia App APK

最新版本 3.1 for Windows
更新 2020年May13日

信息

3.1 (#3)

更新 2020年May13日

APK檔案大小 5.9 MB

Android 最低版本需求 Android 4.1+ (Jelly Bean)

開發人員 Bunna Apps

類別 圖書與參考資源 (應用)

應用 ID com.bunna.Ethiopian.Dr_Abiy.history.quote

開發者備註 Ethiopian - የዶ/ር አብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች "መደመር!" Ethiopia App

螢幕截圖圖片

點擊圖像以查看完整尺寸

內容描述

የዶ/ር ዓብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች (መደመር!)


ወደ መደመር ዘመን እንኳን በሰላም አብሮ አደረሰን! በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን የተመረጡ ምርጥና አነቃቂ የጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ ንግግሮችን ያገኛሉ።


ዶ/ር ዓብይ አህመድ ስለ አንድነት፤ ስለ ፍቅር፤ ስለ እዉቀት ፤ ስለ መደመር፤ ስለ እናቶችና ሴቶች፤ ስለ ሀገር፣ ስለ ዲሞክራሲ . . . ወዘተ በተለያየ ጊዜ ያደረጉትን ንግግሮች አሰባስበን በሞባይል አፕሊኬሽን መልክ አቅርበንላችኋል፡፡ በተጨማሪም አጠር ያለ የህይወት ታሪካቸውን የሚገልፅ መረጃም አካተናል፡፡


የዶ/ር ዓብይ አህመድ ንግግሮች በጥቅሉ መደመርን፣ አብሮነትን፣ ፍቅርን፣ ይቅርታንና ምህረትን፣ መቻቻልን ብቻ ሳይሆን መግባባትን፣ መወያየትን፣ ዲሞክራሲን፣ ለሙያ ለኃላፊነት ለስልጣን ለህዝብ ታማኝ መሆንን፣ መንግስት ከህዝብ ለህዝብ መሆኑን፣ ሰላምን፣ የተሻለች ሀገርን መገንባትን፣ ልማትን . . . ወዘተ የሚያቀነቅኑ ሰለሆኑ ዜጎች በሀገራቸዉ ላይ ተስፋ እንዲሰንቁና ራዕይ እንዲኖራቸዉ ያደርጋሉ።


This Mobile Application contain selected quotable speech of the current Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed Ali.


The quotes reflect the hope and visions of his new leadership philosophy called መደመር could be translated as being added, addition or inclusion as to mean bonding to build unity. The core messages of Dr. Abiy Ahmed speech are unity, love, forgiveness, democracy, peace, economy, Ethiopian diaspora, and all about Ethiopia’s current challenges. All the quotes are in Amharic Language, Spoken in Ethiopia. We have also included a summarized version of his life history. Most of the Speech are taken from the parliament in Addis Ababa, also other places.


ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ባመጡት ለውጥና በንግግራቸዉ በሀገር ውስጥም በውጭም ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ላይ ዳግም ተስፋ እንዲኖራቸው በማድረግ የብዙዎችን ልብ ገዝተዋል። እነዚህን ጥቅሶች ያንብቡ፣ ዘመኑ የመደመር ነው፤ ይህን አፕ ሞባይሎት ላይ ይደምሩት።
አፕሊኬሽኑን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፡፡


Thanks for using Our Application
If you like rate our Apps, with love from Bunna Apps!

評分和評論

評分:4.7 / 5 · ‎2+ 票

(*) 是必須的

之前的版本

Ethiopian - የዶ/ር አብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች Ethiopia App 3.1 APK - 下載 適用于 Windows - (#3, 5.9 MB)