ApkDownload

የህግ ቃላት መፍቻ APK

En Son Sürüm 1.0 for Windows
Güncellendi 22 August 2020

Uygulama hakkında bilgi

Sürüm 1.0 (#1)

Güncellendi 22 August 2020

APK Boyutu 2.9 MB

Gereken Android sürümü Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

Sunan Abrham Yohanes

Kategori Ücretsiz Kitaplar ve Referans Uygulama

Uygulama id me.chilot.cassationglossary

Geliştirici notları የህግ ቃላት መፍቻ

Ekran Görüntüsü Resmi

Tam boyutunu görmek için resmin üzerine tıklayın

İçindekiler Tablosu

Açıklama

ፈታኝ በሆነው ህግን የመተርጎም ስራ ውስጥ የቃላትንና ሐረጋትን ትክክለኛ ይዘት መወሰን መወሰን እና ዕውቀት የሌለው በሚገባው ቀላልና አጭር አገላለጽ አገላለጽ ትርጓሜያቸውን ማስቀመጥ ትልቁን ቦታ ይይዛል ፡፡ ፡፡ ለህግ ቃላት በቀላሉ የሚገባ ፍቺ ካልተበጀ በስተቀር ህግ አዋቂውና የህግ ዕውቀት በሌለው የህብረተሰብ ክፍል መካከል መግባባት ፣ መደማመጥ አይኖርም ፡፡
በግሌ ከለቀምኳቸው ከቅፅ 1 እስከ 19 ድረስ በታተሙት የሰበር ውሳኔዎች (በከፊልም ባልታተሙት) ውስጥ የሚገኙ የህግ ቃላት መካከል የከፊሎቹ በዚህ በዚህ መጽሐፍ በፊደል ቅደም ተከተል ተጠናቅሮ ቀርቧል ፡፡ ሁሉም ቃላት በመደበኛ መዝገበ ቃላት እንደምናገኘው ዓይነት ትርጓሜ አልያዙም ፡፡ ስለሆነም ከአገባብ በመነሳት ለፍቺ እንዲያመቹ ተደርገው ተሰካክተዋል ፡፡ የተወሰኑ ቃላት ደግሞ ህግ አውጭው ትርጓሜያቸውን ሆኖም ሆኖም ግን በችሎቱ ተጨማሪ ማብራሪያ የዳበሩ ናቸው ፡፡ የእያንዳንዱ የቃላትና ሐረጋት ማብራሪያ የተወሰደው ሙሉ በሙሉ ከሰበር ችሎት ውሳኔዎች ላይ ነው ፡፡

Reytingler ve İncelemeler

Kullanıcı oyu: 4.7 / 5 · Less than 100 oy

(*) gereklidir

Önceki sürümler

Windows için የህግ ቃላት መፍቻ 1.0 APK (#1, 2.9 MB)