ApkDownload

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

En Son Sürüm 1.0 for Windows
Güncellendi 23 August 2020

Uygulama hakkında bilgi

Sürüm 1.0 (#1)

Güncellendi 23 August 2020

APK Boyutu 5.8 MB

Gereken Android sürümü Android 4.1+ (Jelly Bean)

Sunan ERMIYAS ABATE

Kategori Ücretsiz Eğitim Uygulama

Uygulama id com.bahirethibebat.abunepithros

Geliştirici notları ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ሆኖ ሆኖ እንዲኖር የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል ፡፡

Ekran Görüntüsü Resmi

Tam boyutunu görmek için resmin üzerine tıklayın

En son güncellemeler

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0 deki yenilikler

ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

Açıklama

75 20 ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው ፡፡ ቀን ቅዱስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። ኢሳ መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56 4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።

Reytingler ve İncelemeler

Kullanıcı oyu: 4.5 / 5 · Less than 100 oy

(*) gereklidir

Önceki sürümler

Windows için ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0 APK (#1, 5.8 MB)