ApkDownload

መሳኢሉል ጃሂሊያ APK

En Son Sürüm 1.0 for Windows
Güncellendi 04 July 2021

Uygulama hakkında bilgi

Sürüm 1.0 (#1)

Güncellendi 04 July 2021

APK Boyutu 3.9 MB

Gereken Android sürümü Android 2.1+ (Eclair)

Sunan Abdulsemed

Kategori Ücretsiz Kitaplar ve Referans Uygulama

Uygulama id appinventor.ai_abuadnanabumeriem.Mesaeilu_LJahiliya

Geliştirici notları መሳኢሉል ጃሂሊያ : ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው።

Ekran Görüntüsü Resmi

Tam boyutunu görmek için resmin üzerine tıklayın

En son güncellemeler

መሳኢሉል ጃሂሊያ 1.0 deki yenilikler

مسائل الجاهلية

Açıklama

በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው። ይህ መጠርያም ክርስትያኖችን፣ አይሁዶችን፣ ጣኦት አምላኪዎችን፣ እሳት እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። ይህ የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል።

ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው። የመፅሃፉም ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የሚከተሉት የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው ፦

Reytingler ve İncelemeler

Kullanıcı oyu: 5.0 / 5 · Less than 100 oy

(*) gereklidir

Önceki sürümler

Windows için መሳኢሉል ጃሂሊያ 1.0 APK (#1, 3.9 MB)