ApkDownload

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ APK

버전 2.2 for Windows
업데이트 2022년 December 03일

정보

버전 2.2 (#22)

업데이트 2022년 December 03일

APK 파일 크기 6 MB

필요한 Android 버전 Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

개발자 Getahun Amare Ayalew

범주 도서/참고자료 (응용 프로그램)

응용 프로그램 ID com.goranda.SeifeSillasie.AOVVNBSDYZUAFEEVN

개발자 노트 ሰይፈ ሥላሴ የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የምስጋና መጽሐፍ ነው ::

스크린샷 이미지

전체 크기를 보려면 이미지를 클릭하세요.

서술

ሰይፈ ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንዱሁም ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ቅድስት ሥላሴን ለማመስገንና የቅድስት ሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ለማመስጠር የምንጠቀምበት መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ በሕይወት ሰላምን መረጋጋትን ለማግኘት ከዲያብሎስ ፈተና ለማምለጥ እንዱሁም ከሰይጣን አሽክላ (ወጥመድ) ለመዳን የሚያገለግሉ የጸሎት ክፍሎችን ይዟል ::

በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ የጸሎት ክፍሎች
 
※ ሰይፈ ሥላሴ ዘዘወትር
※ የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የማክሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የረቡዕ ሰይፈ ሥላሴ
※ የሐሙስ ሰይፈ ሥላሴ
※ የዓርብ ሰይፈ ሥላሴ
※ የቅዳሜ ሰይፈ ሥላሴ
※ የእሑድ ሰይፈ ሥላሴ
※ መልክአ ሥላሴ
※ ሰይፈ መለኮት


ማሳሰቢያ :

የጸሎት መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ 페이스 북 ገጻችንን처럼 በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1

평가 및 리뷰

평점: 4.4 / 5 · 1+표

(*)는 필수입니다

이전 버전

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ 2.2 APK - Windows 용 다운로드 - (#22, 6 MB)

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ 2.0 APK - Windows 용 다운로드 - (#2, 3.9 MB)