ApkDownload

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

Ultima versione 1.0 per Windows
Aggiornata 23 August 2020

Informazioni sull'Applicazione

Versione 1.0 (#1)

Aggiornata 23 August 2020

Dimensioni APK 5.8 MB

È necessario Android Android 4.1+ (Jelly Bean)

Offerta da ERMIYAS ABATE

Categoria Applicazione Istruzione Gratuiti

Applicazione id com.bahirethibebat.abunepithros

Note di sviluppatore ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል ፡፡

Istantanee

Clicca sull'immagine per vederla a schermo intero

Ultimi aggiornamenti

Novità di ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0

ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

Descrizione

የ 20 ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56 4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።

Valutazioni e Recensioni

Valutazione: 4.5 su 5 · Less than 100 voti

(*) è obbligatorio

Versioni precedenti

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0 APK per Windows (#1, 5.8 MB)