አራቱ መርሆዎች APK
גרסה נוכחית
1.0 for Windows
מְעוּדכָּן
12 July 2020
מֵידָע
גִרְסָה 1.0 (#1)
מְעוּדכָּן 12 July 2020
גודל קובץ APK 3.8 MB
נדרש Android Android 2.1+ (Eclair)
מפתח תוכנה Abdulsemed
קטגוריה ספרים ועיון (יישום)
ID appinventor.ai_abuadnanabumeriem.QewaeidulArbea
הערות למפתחים القواعد الأربعአራቱ መርሆዎች
צילום מסך
לחץ על התמונה כדי לראות בגודל מלא
תוכן עניינים
תיאור
القواعد الأربع
አራቱ መርሆዎች
ሸይኽ
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ
ረሒመሁላህ
(1115 - 1206 ዓ.ሂ.)
መግቢያ
“አልኡሱሉ አሥሠላሣህ” እና “አልቀዋዒዱል አርበዕ” ኪታቦች በሱንኒው አለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ሰፊ እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው ፡፡ ኪታቦቹ በውስጣቸው ከያዙት አንገብጋቢ የተውሒድ መልእክት በተጨማሪ አቀራረባቸው በራሱ እራሱን የቻለ ትልቅ ስርኣተ-ትምህርት ነው ፡፡ እያንዳንዱ ነጥብ በቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ ማስረጃ መደገፉ በዚህ ስርኣተ ትምህርት ውስጥ ያለፈ ትውልድ የትኛውንም እምነት ነክ ያለ ማስረጃ ሊቀበል እንደማይገባው ፅኑ መልእክት አለው ፡፡
በትርጉም ስራዬ ላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ የቁርኣን አንቀፆችን ፣ ሐዲሦችን እና የዑለማእ ንግግሮችን መገኛቸውን ሲሆን ሲሆን ቡኻሪና ሙስሊም ከዘገቧቸው ውጭ ባሉት ላይ የታላቁን ሙሐዲሥ የሸይኹል አልባኒን አስፍሬያለሁ ፡፡ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌ አስፍሬያለሁ ፡፡
ኪታቦቹን ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ በማለም ሙሉ ትርጉም ብቻ ከማድረግ ይልቅ ዐረብኛውን መልእክት በኋላ ቀጥሎ ትርጉሙን ሲሆን ሲሆን እንዲያግዝ በማሰብም የዐረብኛ ምልክቶች ሐረካት (ሐረካት) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ ፡፡
ያለንበት ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋት ሃይሎች ኢስላማችንን ለመናድ ፣ ህዝባችንን በብልሹ እምነቶች ለመበከል የተነሱበት የተነሱበት እንደመሆኑ ወላጆች ለልጆቻቸው ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ትኩረት ሊሰጡ የሚገባቸው ጊዜ ፡፡ ሁሌ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ የአስተሳሰብ ወረራዎችን ለመመከት ህሊናን ህሊናን ማዳበር ቀዳሚው ምርጫ እንደመሆኑ ወላጆች ይህንን የትልቅ ትልቅ ስራ መሰል መሰል እየመረጡ እየመረጡ ለልጆቻቸው ልጆች ከምንም ከምንም ከምንም ከምንም የጌታቸውን ሐቅ እንዲያውቁ ዛሬ ላይ ለተውሒድ ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ትውልድ ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ህዝብ ለመገንባት ፅኑ መሰረት ይሆነናል ፡፡
መፅሐፉ በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ ዘንድ እርምት ወይም ሀሳብ ያለው ሰው ለሚሰጠኝ ጥቆማ አስቀድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ፡፡
ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር
15 ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አላህ ይዘንላቸውና 15 1115 ዓመተ-ሂጅራ ተወልደው በ 1206 ነው የሞቱት ፡፡ ቁርኣንን ገና አስር አመት ሳይሞላቸው የሐፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ መካ ፣ መዲናህ ፣ አልአሕሳእ ፣ በስራ ፣ በግዳድ ተጉዘዋል የተወለዱትም የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው ፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል ፡፡ ለደዕዋ የሚያግዛቸውን እውቀት ከገበዩ በኋላ በቀጥታ ወደ ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁ ላይ አሳልፈዋል ፡፡ የደዕዋቸው ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን በኢስላም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር ፡፡ የተውሒድ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ የልፋታቸውን ውጤት በአይናቸው ለማየት በቅተዋል ፡፡
ሸይኹ ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ወራሾቻቸውም ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸውን ተወጥተዋል ፡፡
ሸይኹ - አላህ ይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም ፡፡ ለእያንዳንዱ ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል ፡፡ በየመሀሉ የቀደምት ዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ አስተሳሰብ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ በቂ ምስክር ነው ፡፡

דירוגים וביקורות
דירוג: 4.5 / 5 · 1+ הצבעות
(*) נדרש
גרסאות קודמות
דומים
עוד מאת Abdulsemed
האפליקציות והמשחקים שהורדת ביותר
فیلتر شکن جدید و قوی،فیلتر شکن قوی و پرسرعت رایگان APK