ApkDownload

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ APK

Dernière version 2.2 pour Windows
Mise à jour 03 December 2022

Informations

Version 2.2 (#22)

Mise à jour 03 December 2022

Taille APK 6 MB

Nécessite Android Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

Proposée par Getahun Amare Ayalew

Catégorie App de Livres et références Gratuits

App id com.goranda.SeifeSillasie.AOVVNBSDYZUAFEEVN

Notes d'auteur ሰይፈ ሥላሴ የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የምስጋና መጽሐፍ ነው ::

Captures d'écran

Cliquez sur l'image pour la voir en taille réelle

Tableau des matières

Description

ሰይፈ ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንዱሁም ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ቅድስት ሥላሴን ለማመስገንና የቅድስት ሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ለማመስጠር የምንጠቀምበት መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ በሕይወት ሰላምን መረጋጋትን ለማግኘት ከዲያብሎስ ፈተና ለማምለጥ እንዱሁም ከሰይጣን አሽክላ (ወጥመድ) ለመዳን የሚያገለግሉ የጸሎት ክፍሎችን ይዟል ::

በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ የጸሎት ክፍሎች
 
※ ሰይፈ ሥላሴ ዘዘወትር
※ የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የማክሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የረቡዕ ሰይፈ ሥላሴ
※ የሐሙስ ሰይፈ ሥላሴ
※ የዓርብ ሰይፈ ሥላሴ
※ የቅዳሜ ሰይፈ ሥላሴ
※ የእሑድ ሰይፈ ሥላሴ
※ መልክአ ሥላሴ
※ ሰይፈ መለኮት


ማሳሰቢያ:

የጸሎት መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Comme በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1

Notes et avis

Note: 4.4 sur 5 · 1+ votes

(*) est nécessaire

Versions précédentes

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ 2.2 APK pour Windows (#22, 6 MB)

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ 2.0 APK pour Windows (#2, 3.9 MB)