ApkDownload

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን APK

Dernière version 3.4 pour Windows
Mise à jour 03 December 2022

Informations

Version 3.4 (#34)

Mise à jour 03 December 2022

Taille APK 5.9 MB

Nécessite Android Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

Proposée par Getahun Amare Ayalew

Catégorie App de Livres et références Gratuits

App id com.goranda.MelkaKidusan.AOVSVRYWCIBPIAIV

Notes d'auteur መልክአ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳንን ውዳሴ የያዘ መጽሐፍ ነው ::

Captures d'écran

Cliquez sur l'image pour la voir en taille réelle

Dernières mises à jour

Nouveautés sur Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.4

New User Interface with access to link to new apps
Information About our products Added

Description

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው. መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው. የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል. ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል. ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ. በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል ::

1. የግዕዝ መጻሕፍት

※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
※ መልክአ እግዚአብሔር አብ
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ፍልሰታ
※ መልክአ ቁርባን
※ መልክአ ውዳሴ

 2. የአማርኛ መጻሕፍት

※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ሥላሴ
※ መልክአ መድኃኔዓለም
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ጊዮርጊስ
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ አርሴማ
※ መልክአ ዮሐንስ
※ ሰይፈ መለኮት

ማሳሰቢያ:
መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Comme በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1

Notes et avis

Note: 4.4 sur 5 · 2+ votes

(*) est nécessaire

Versions précédentes

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.4 APK pour Windows (#34, 5.9 MB)