ApkDownload

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

Dernière version 1.0 pour Windows
Mise à jour 23 August 2020

Informations

Version 1.0 (#1)

Mise à jour 23 August 2020

Taille APK 5.8 MB

Nécessite Android Android 4.1+ (Jelly Bean)

Proposée par ERMIYAS ABATE

Catégorie App de Enseignement Gratuits

App id com.bahirethibebat.abunepithros

Notes d'auteur ጋጅተን በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ ጋጅተን ጋጅተን ጋጅተን ፡፡

Captures d'écran

Cliquez sur l'image pour la voir en taille réelle

Dernières mises à jour

Nouveautés sur ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0

ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

Description

የ 20 መን መን መን መን ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው ፡፡ በጥቅምት ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56 4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።

Notes et avis

Note: 4.5 sur 5 · Less than 100 votes

(*) est nécessaire

Versions précédentes

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0 APK pour Windows (#1, 5.8 MB)