ApkDownload

Hascom in Amharic APK

Dernière version 1.0 pour Windows
Mise à jour 02 February 2016

Informations

Version 1.0 (#1)

Mise à jour 02 February 2016

Taille APK 2.5 MB

Nécessite Android Android 2.2+ (Froyo)

Proposée par The Great Commission Ministry Ethiopia

Catégorie App de Livres et références Gratuits

App id buam.hascom

Notes d'auteur ሐስኮም ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን ነው

Captures d'écran

Cliquez sur l'image pour la voir en taille réelle

Tableau des matières

Description

ሐስኮም ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን ነው
ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን, ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን, በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል

በተጨማሪም እግዚአብሔርን አስመልክቶ በውስጥዎ የሚመላለሱትን ጥያቄዎች ጠይቀው መልስ የሚያገኙበት ነው የጥያቄዎን መልስ በግል ኢሜል አድራሻዎ ልንልክልዎ ዝግጁ ነን ፍላጎታችን እግዚአብሔር ለእርስዎ ያዘጋጀልዎትን የፍቅር ጥሪ እንዲያውቁ, እንዲቀበሉና ዛሬዉኑ ይህንን አስደናቂ ግንኙነት እንዲጀምሩ መርዳት ነው

ይህ አፕሊኬሽን በግሬት ኮሚሽን ሚኒሰተሪ- ኢትዮጵያ ድጅታል ስትራቴጂ አገልግሎት; የተዘጋጀ ነው

እግዚአብሔርን በማወቅ የሚገኘውን የሕይወትና የፍቅር ስጦታ እንደሚቀበሉት ተስፋ እናደርጋለን የሰው ልጅ ልብና አዕምሮ የሚፈልገውን በፍቅር የተሞላ ግንኙነት የሚያረካ እግዚአብሔር ለእኛ ካዘጋጀው ወዳጅነት በላይ ምንም ነገር አይኖርም

Notes et avis

Note: 4.8 sur 5 · Less than 100 votes

(*) est nécessaire

Versions précédentes

Hascom in Amharic 1.0 APK pour Windows (#1, 2.5 MB)