ApkDownload

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን APK

نسخه کنونی 3.4 for Windows
به روز شده 2022-12-03

اطلاعات

نسخه 3.4 (#34)

به روز شده 2022-12-03

اندازه پرونده APK 5.9 MB

نسخه Android مورد نیاز Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

برنامه نویس Getahun Amare Ayalew

رده کتاب‌ها و منابع (برنامه)

ID com.goranda.MelkaKidusan.AOVSVRYWCIBPIAIV

یادداشت های توسعه دهنده መልክአ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳንን ውዳሴ የያዘ መጽሐፍ ነው ::

تصویر نماگرفت

برای دیدن اندازه اصلی روی عکس کلیک کنید

قابلیت های جدید

تازه چه خبر در Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.4 است

New User Interface with access to link to new apps
Information About our products Added

شرح

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው. መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው. የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል. ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል. ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ. በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል ::

1. የግዕዝ መጻሕፍት

※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
※ መልክአ እግዚአብሔር አብ
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ፍልሰታ
※ መልክአ ቁርባን
※ መልክአ ውዳሴ

 2. የአማርኛ መጻሕፍት

※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ሥላሴ
※ መልክአ መድኃኔዓለም
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ጊዮርጊስ
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ አርሴማ
※ መልክአ ዮሐንስ
※ ሰይፈ መለኮት

ማሳሰቢያ:
መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ فیس بوک ገጻችንን مانند በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1

رأی و نظرات

رتبه: 4.4 / 5 · 2+ رأی

(*) مورد نیاز است

نسخه های قبلی

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.4 APK (#34, 5.9 MB)