ApkDownload

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን APK

Última Versión 3.4 para Windows
Actualizada 03 de December de 2022

Información de la Aplicación

Versión 3.4 (#34)

Actualizada 03 de December de 2022

Tamaño APK 5.9 MB

Requiere Android Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

Ofrecida por Getahun Amare Ayalew

Categoría Aplicación Libros y obras de consulta Gratis

Aplicación id com.goranda.MelkaKidusan.AOVSVRYWCIBPIAIV

Notas del desarrollador መልክአ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳንን ውዳሴ የያዘ መጽሐፍ ነው ::

Capturas de pantalla

Haga clic en la imagen para verla en tamaño completo

Últimas actualizaciones

Novedades de Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.4

New User Interface with access to link to new apps
Information About our products Added

Descripción

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው. መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው. የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል. ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል. ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ. በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል ::

1. የግዕዝ መጻሕፍት

※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
※ መልክአ እግዚአብሔር አብ
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ፍልሰታ
※ መልክአ ቁርባን
※ መልክአ ውዳሴ

 2. የአማርኛ መጻሕፍት

※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ሥላሴ
※ መልክአ መድኃኔዓለም
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ጊዮርጊስ
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ አርሴማ
※ መልክአ ዮሐንስ
※ ሰይፈ መለኮት

ማሳሰቢያ:
መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Como በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1

Valoraciones y Reseñas

Valoración: 4.4 de 5 · 2+ votos

(*) es necesario

Versiones anteriores

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.4 APK para Windows (#34, 5.9 MB)