ApkDownload

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ APK

Última versão 2.2 para Windows
Atualizada 03 de December de 2022

Informações do Aplicativo

Versão 2.2 (#22)

Atualizada 03 de December de 2022

Tamanho APK 6 MB

Requer Android Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

Oferecido por Getahun Amare Ayalew

Categoria Aplicativo de Livros e referências gratuito

Aplicativo id com.goranda.SeifeSillasie.AOVVNBSDYZUAFEEVN

Developer's notes ሰይፈ ሥላሴ የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የምስጋና መጽሐፍ ነው ::

Capturas de tela

Clique na imagem para ver em tamanho grande

Tabela de conteúdos

Descrição

ሰይፈ ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንዱሁም ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ቅድስት ሥላሴን ለማመስገንና የቅድስት ሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ለማመስጠር የምንጠቀምበት መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ በሕይወት ሰላምን መረጋጋትን ለማግኘት ከዲያብሎስ ፈተና ለማምለጥ እንዱሁም ከሰይጣን አሽክላ (ወጥመድ) ለመዳን የሚያገለግሉ የጸሎት ክፍሎችን ይዟል ::

በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ የጸሎት ክፍሎች
 
※ ሰይፈ ሥላሴ ዘዘወትር
※ የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የማክሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የረቡዕ ሰይፈ ሥላሴ
※ የሐሙስ ሰይፈ ሥላሴ
※ የዓርብ ሰይፈ ሥላሴ
※ የቅዳሜ ሰይፈ ሥላሴ
※ የእሑድ ሰይፈ ሥላሴ
※ መልክአ ሥላሴ
※ ሰይፈ መለኮት


ማሳሰቢያ:

የጸሎት መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Como በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1

Avaliações e opiniões

Avaliação: 4.4 de 5 · 1+ avaliações

(*) é necessário

Versões anteriores

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ 2.2 APK para Windows (#22, 6 MB)

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ 2.0 APK para Windows (#2, 3.9 MB)