ApkDownload

የህግ ቃላት መፍቻ APK

الإصدار 1.0 for Windows
محدث 22 August 2020

معلومات

الإصدار 1.0 (#1)

محدث 22 August 2020

حجم ملف APK 2.9 MB

يتطلب Android Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich)

مطوّر البرامج Abrham Yohanes

الفئة الكتب والمراجع (تطبيق)

ID me.chilot.cassationglossary

ملاحظات المطور የህግ ቃላት መፍቻ

صورة الشاشة

انقر على الصورة لرؤية الحجم الكامل

الوصف

ፈታኝ በሆነው ህግን የመተርጎም ስራ ውስጥ የቃላትንና ትክክለኛ ይዘት መወሰን እና የህግ ዕውቀት የሌለው ሰው ሰው ቀላልና አጭር አጭር አጭር አጭር አጭር ትርጓሜያቸውን ትርጓሜያቸውን ማስቀመጥ ማስቀመጥ ይይዛል ፡፡ ፡፡ ለህግ ቃላት በቀላሉ የሚገባ ፍቺ ካልተበጀ በስተቀር ህግ የህግ ዕውቀት ዕውቀት በሌለው ክፍል መካከል መካከል መግባባት ፣ አይኖርም ፡፡ ፡፡
ከቅፅ ከለቀምኳቸው ከቅፅ 1 እስከ 19 ድረስ በታተሙት የሰበር ውሳኔዎች (በከፊልም ባልታተሙት) ውስጥ የሚገኙ የህግ ቃላት ፍቺዎች መካከል የከፊሎቹ የከፊሎቹ በዚህ በዚህ በፊደል በፊደል ቀርቧል ቀርቧል ፡፡ ፡፡ ሁሉም ቃላት በመደበኛ መዝገበ ቃላት እንደምናገኘው ዓይነት ትርጓሜ አልያዙም ፡፡ ስለሆነም ከአገባብ በመነሳት ለፍቺ እንዲያመቹ ተደርገው ተሰካክተዋል ፡፡ የተወሰኑ ቃላት ደግሞ ህግ አውጭው ትርጓሜያቸውን የወሰናቸው ሆኖም ግን በችሎቱ ተጨማሪ ማብራሪያ የዳበሩ ናቸው ፡፡ ፡፡ የእያንዳንዱ የቃላትና ሐረጋት ማብራሪያ የተወሰደው ሙሉ በሙሉ ከሰበር ችሎት ውሳኔዎች ላይ ነው ፡፡

التقييمات والمراجعات

التقييم: 4.7 / 5 · Less than 100 صوتًا

(*) مطلوب

الإصدارات السابقة

የህግ ቃላት መፍቻ 1.0 APK for Windows (#1, 2.9 MB)