ApkDownload

Ethiopian - የዶ/ር አብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች Ethiopia App APK

الإصدار 3.1 for Windows
محدث 13 May 2020

معلومات

الإصدار 3.1 (#3)

محدث 13 May 2020

حجم ملف APK 5.9 MB

يتطلب Android Android 4.1+ (Jelly Bean)

مطوّر البرامج Bunna Apps

الفئة الكتب والمراجع (تطبيق)

ID com.bunna.Ethiopian.Dr_Abiy.history.quote

ملاحظات المطور إثيوبيا - የዶ / ር አብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች "መደመር!" إثيوبيا التطبيقات

صورة الشاشة

انقر على الصورة لرؤية الحجم الكامل

الوصف

የዶ / ር ዓብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች (መደመር!)


ወደ መደመር ዘመን እንኳን በሰላም አብሮ አደረሰን! በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን የተመረጡ ምርጥና አነቃቂ የጠ / ሚ ዶ / ር ዓብይ አህመድ ንግግሮችን ያገኛሉ.


ዶ / ር ዓብይ አህመድ ስለ አንድነት، ስለ ፍቅር، ስለ እዉቀት، ስለ መደመር، ስለ እናቶችና ሴቶች، ስለ ሀገር، ስለ ዲሞክራሲ. . . ወዘተ በተለያየ ጊዜ ያደረጉትን ንግግሮች አሰባስበን በሞባይል አፕሊኬሽን መልክ አቅርበንላችኋል. በተጨማሪም አጠር ያለ የህይወት ታሪካቸውን የሚገልፅ መረጃም አካተናል.


የዶ / ር ዓብይ አህመድ ንግግሮች በጥቅሉ መደመርን، አብሮነትን، ፍቅርን، ይቅርታንና ምህረትን، መቻቻልን ብቻ ሳይሆን መግባባትን، መወያየትን، ዲሞክራሲን، ለሙያ ለኃላፊነት ለስልጣን ለህዝብ ታማኝ መሆንን، መንግስት ከህዝብ ለህዝብ መሆኑን، ሰላምን، የተሻለች ሀገርን መገንባትን، ልማትን. . . ወዘተ የሚያቀነቅኑ ሰለሆኑ ዜጎች በሀገራቸዉ ላይ ተስፋ እንዲሰንቁና ራዕይ እንዲኖራቸዉ ያደርጋሉ.


هذا التطبيق تليفون تحتوي على اختيار كلمة اقتباسه من الحالي الدكتور Abiy أحمد علي رئيس الوزراء الاثيوبي.


ونقلت تعكس الأمل ورؤى فلسفته قيادة جديدة تسمى መደመር يمكن ترجمتها كما يتم إضافتها أو إضافة أو إدراج ليعني الترابط لبناء وحدة وطنية. الرسائل الأساسية الدكتور Abiy أحمد خطاب والوحدة والمحبة والتسامح والديمقراطية والسلام والاقتصاد والشتات الإثيوبي، وكل شيء عن التحديات إثيوبيا الحالية. كل الاقتباسات هي باللغة الأمهرية اللغة، التي يتحدث بها في إثيوبيا. لقد قمنا بإدراج أيضا نسخة مختصرة من تاريخ حياته. تتخذ معظم الكلام من البرلمان في أديس أبابا، وأيضا أماكن أخرى.


ዶ / ር ዓብይ አህመድ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ባመጡት ለውጥና በንግግራቸዉ በሀገር ውስጥም በውጭም ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ላይ ዳግም ተስፋ እንዲኖራቸው በማድረግ የብዙዎችን ልብ ገዝተዋል. እነዚህን ጥቅሶች ያንብቡ، ዘመኑ የመደመር ነው، ይህን አፕ ሞባይሎት ላይ ይደምሩት.
አፕሊኬሽኑን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን.


شكرا لاستخدام لدينا التطبيق
إذا أردت معدل لدينا تطبيقات، مع الحب من Bunna تطبيقات!

التقييمات والمراجعات

التقييم: 4.7 / 5 · 2+ صوتًا

(*) مطلوب

الإصدارات السابقة

Ethiopian - የዶ/ር አብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች Ethiopia App 3.1 APK for Windows (#3, 5.9 MB)