ApkDownload

Hascom in Amharic APK

الإصدار 1.0 for Windows
محدث 02 February 2016

معلومات

الإصدار 1.0 (#1)

محدث 02 February 2016

حجم ملف APK 2.5 MB

يتطلب Android Android 2.2+ (Froyo)

مطوّر البرامج The Great Commission Ministry Ethiopia

الفئة الكتب والمراجع (تطبيق)

ID buam.hascom

ملاحظات المطور ሐስኮም ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን ነው

صورة الشاشة

انقر على الصورة لرؤية الحجم الكامل

الوصف

ሐስኮም ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን ነው
ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን، ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን، በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል

በተጨማሪም እግዚአብሔርን አስመልክቶ በውስጥዎ የሚመላለሱትን ጥያቄዎች ጠይቀው መልስ የሚያገኙበት ነው የጥያቄዎን መልስ በግል ኢሜል አድራሻዎ ልንልክልዎ ዝግጁ ነን ፍላጎታችን እግዚአብሔር ለእርስዎ ያዘጋጀልዎትን የፍቅር ጥሪ እንዲያውቁ، እንዲቀበሉና ዛሬዉኑ ይህንን አስደናቂ ግንኙነት እንዲጀምሩ መርዳት ነው

ይህ አፕሊኬሽን በግሬት ኮሚሽን ሚኒሰተሪ- ኢትዮጵያ ድጅታል ስትራቴጂ አገልግሎት؛ የተዘጋጀ ነው

እግዚአብሔርን በማወቅ የሚገኘውን የሕይወትና የፍቅር ስጦታ እንደሚቀበሉት ተስፋ እናደርጋለን የሰው ልጅ ልብና አዕምሮ የሚፈልገውን በፍቅር የተሞላ ግንኙነት የሚያረካ እግዚአብሔር ለእኛ ካዘጋጀው ወዳጅነት በላይ ምንም ነገር አይኖርም

التقييمات والمراجعات

التقييم: 4.8 / 5 · Less than 100 صوتًا

(*) مطلوب

الإصدارات السابقة

Hascom in Amharic 1.0 APK for Windows (#1, 2.5 MB)