ApkDownload

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

Latest Version 1.0 for Windows
Updated 2020-08-23

App information

Version 1.0 (#1)

Updated 2020-08-23

APK Size 5.8 MB

Requires Android Android 4.1+ (Jelly Bean)

Offered by ERMIYAS ABATE

Category Free Education App

App id com.bahirethibebat.abunepithros

Developer's notes ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡

Screenshot

Click on the image to see full size

Latest updates

What's new in ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0

ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

Editor's review

Download the latest ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ application, version 1.0, compatible with Windows 10/11 (using emulators such as Bluestacks), Android devices. This free Education app is developed by ERMIYAS ABATE and is easy to download and install.

Previous versions, including 1.0, are also available. If you need help or have any problems, please let us know.

Description

የ20ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56፡4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።

Ratings and Reviews

Rating: 4.5/5 based on Less than 100 reviews

(*) is required

Previous versions

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ 1.0 APK for Windows (#1, 5.8 MB)